• Vision

    የጽ/ቤት ራዕይ

    አዲስ አበባ ከተማን በ2022 ዓ/ም ከተማዋን የሚመጥኑ የህዝቡን ፍላጎት ሊያሟሉ የሚችሉ ወጪ ቆጣቢ ዲዛይኖችን በማዘጋጀት የመንግስት ህንጻዎችን ገንብቶ ለነዋሪዎቿ ተደራሽ ማድረግ፡፡

  • Mission

    የጽ/ቤት ተልዕኮ

    አዲስ አበባ ከተማን ስታንዳርዱን በጠበቀ ወጪ ቆጣቢ ዲዛይን መሰረት የመንግስት ህንጻዎችን ገንብቶ ተደራሽ በማድረግ ለከተማዋ ነዋሪዎች ምቹ እና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፡፡

  • assets

    የጽ/ቤት እሴቶች

    ግልጽነት ፣ ተጠያቂነትና ፍትሃዊነት!
    ጥራትና ወጭ ቆጣቢነት!
    ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት፣
    ሁልጊዜም ከተግባር መማር፣
    የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት!
    ቅድሚያ ለደህንነት (Safety First)!
    ፈጣን የቴክኖሎጂ ሽግግርን ማረጋገጥ፣